
ሰላሳ ያህል ፀሐፊያን፣ ገጣሚያንና ሰዓሊያን ስለስብሐት ገብረእግዚአብሔር ያላቸውን የተለያየ አመለካከት በአንድ ላይ አጣምረው በዚህ መድበል አቅርበዋል። አዳም ረታ ፣ ቴዎድሮስ ገብሬ ፣ አውግቸው ተረፈ ፣ ኃይለጊዮርስ ማሞ (ጲላጦስ) ፣ አልአዛር ኬ ፣ ሌሊሳ ግርማ ፣ እሸቴ አሰፋ (እሸቴ ከጃንሜዳ) ፣ ፀደይ ወንድሙ ፣ ከበደ ደበሌ ሮቢ ፣ እቱ ገረመው ፣ ቴዲ ማን ፣ አበባው መላኩ ፣ በቀለ መኮንን ፣ መሰፍን ኃ/ማርያም ፣ አስፋው ዳምጤ ፣ ነብይ መኮንን ፣ ታገል ሠይፉ ፣ ማእረጉ በዛብህ ፣ አብደላ እዝራ ፣ ኢዮብ ካሣ ፣ ሚካኤል ሽፈራሁ ፣ ፍፁም ውብሸት ፣ ጌታቸው ወርቁ ፣ ተሾመ ገብረሥላሴ ፣ እሸቱ ዱብ ፣ ተፈሪ አለሙ ፣ ዓለማየሁ ገላጋይ
No contributors found for this work.